በጂቡቲ ቆመው በሚገኙና ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ በተገመቱ ተሽከርካሪዎች ጉዳይ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጥ ተጠየቀ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia በጂቡቲ ቆመው በሚገኙና ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ በተገመቱ ተሽከርካሪዎች ጉዳይ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጥ ተጠየቀ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፖለቲካዊ መፍትሔ እንዲሰጡበት የተማጽኖ ደብዳቤ ደርሷቸዋል ጉምሩክ ኮሚሽንም የመፍትሔ ውሳኔ እንዲሰጠው ሚኒስቴሩን በተደጋጋሚ መጠየቁ ታውቋል መንግሥት ከ1.8 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ያጣል ተብሏል በጂቡቲ ወደብ ከስምንት ወራት በላይ ቆመው የሚገኙና ግምታቸው ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሆኑ ከ4 500 በላይ የሚሆኑ የከባድ ጭነትና የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካዎች አስመጪዎች፣ ተሽከርካሪዎቹን ወደ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







